• markabfcu@gmail.com
  • +251 918 -08-2626 / +251 918 -61-7271
News Photo

News

የሩዝ ምርት ጥራትን ለመጠበቅ መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ተግባራት እና ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦

1. በወቅቱ የመሰብሰብ ሥራ

  • ትክክለኛውን ጊዜ መምረጥ

  • የእርጥበት መጠን ማወቅ

2. ትክክለኛ ማድረቅ 

ይህ የሩዝ ጥራትን ለመወሰን እጅግ ወሳኝ ደረጃ ነው።

  • የእርጥበት መጠንን መቀነስ

  • በፀሐይ በሚደርቅበት ጊዜ የሚደረግ ጥንቃቄ፦

3. ጥንቃቄ የተሞላበት ውቅያ እና ማጽዳት

  • በወቅቱ መውቃት

  • ባዕድ ነገሮችን ማስወገድ

 

Share This News

Do you want to get our quality service for your business?