መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ማህበራት ኃ.የተ.ዩኒየን ከ አይዲኤች ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በምግብ ዝግጅት ላይ ለሴት ስራ ፈጠሪ ወጣቶች የምግብ ዝግጅት ስልጠና በመስጠት ላይ
መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበራት ዩኒዬን ለአካባቢው ማህበረሰብ የሚሰጠውን ማህበራዊ አገልግሎት ይበልጥ ለማጠናከር ለ6000 ሴት አርሶ አደሮች የዉሃ ማጠሪያ አስረክቧል።
የሩዝ ምርት ጥራትን ለመጠበቅ መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ተግባራት እና ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. በወቅቱ የመሰብሰብ ሥራ ትክክለኛውን ጊዜ መምረጥ የእርጥበት መጠን ማወቅ 2. ትክክለኛ ማድረቅ ይህ የሩዝ ጥራትን ለመወሰን እጅግ ወሳኝ ደረጃ ነው። የእርጥበት መጠንን መቀነስ በፀሐይ በሚደርቅበት ጊዜ የሚደረግ ጥንቃቄ፦ 3. ጥንቃቄ የተሞላበት ውቅያ እና ማጽዳት በወቅቱ መውቃት ባዕድ ነገሮችን ማስወገድ