• ዩኒየኑ በየአመቱ የተለያዩ የሰብል አይነቶችን ከአባል ማህበራት እየሰበሰበ ለሸማቹ፤ለመንግስት ሰራተኛዉ፤ለፋብሪካዎች ተደራሽ ያደርጋል። ይህም በአማካይ በየአመቱ እስከ 110 ኩ/ል ይደርሳሉ።
ለአባላት በፋብሪካዎች የፍጆታ እቃዎች ተደራሽ ያደርጋል።
በየአመቱ ለአባላት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ይሰጣል፨ይከዉም
ለአርሶ አደሮች
ለኢንቨስተሮች
ለማህበራት
ለሒሳብ ባለሙያዎች እና ለህግ ባለሙያዎች ስልጠና ይሰጣል።
ዩኒየኑ ባሉት 7 ትራክተሮች ለአባላት ከነጋዴዉ ከ 2-5000 ቅናሽ የማረስ፤የመከስከስ፤ዘር የመዝራት ግልጋሎት ይሰጣል።
በቅርቡ ከግብርና ቢሮ ጋር በመተባበር የመካናይዜሽን ግልጋሎት መስጫ ማዕከል እየተገነባ ይገኛል።
በቀን 820 ኩ/ል ጥሬ ስንዴ የመፍጨት አቅም ያለዉ ፋብሪካ፤ የአርሶ አደሩን ምርት በአስተማማኝ ገበያ እየተገነባ ለህብረተሰቡ ይቀርባል።
በየአመቱ በአይነት ከሚጘኝ ትርፍ ዉስጥ በስራ ክልላችን ዉስጥ የግብዓት እጥረት ባለበት አካባቢ ስራዎችን ይሰራል።
ጤና ጣቢያ ግንባታ
ትምህርት ቤት ግንባታ
የዉሀ ማጣሪያ ስጦታ
የደሀ ድሀ ቤቶች እድሳት
የጤና መድህን መክፈል ላልቻሉ ዜጎች ወጭ መሸፈን