መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ማህበራት ዩኒየን ኃ.የተ. በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባ/ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኝ የአርሶ አደር ተቋም ነወ።
የተቋሙ ራዕይ
ተልዕኮ
ዓላማዎች
መርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኅብረት ስራ ማህብራት ዩኒየን ኃ.የተ. ሲመሰረትና አሁን ያለበት ደረጃ
| ዝርዝር መስፈርት | ዩኒየኑ ሲመሰረት |
ዩኒየኑ አሁን የደረሰበት
|
||||
|
የስራ ክልል |
6 ወረዳ |
11 ወረዳና 7 የከተማ አስተዳደር
|
||||
|
የአባል ማህበራት ብዛት |
19 |
137
|
||||
|
የአባል ብዛት |
ወ |
ሴ |
ድ |
ወ |
ሴ |
ድ |
|
39,321 |
3746 |
43,067 |
299,784 |
72,477 |
372,261 |
|
|
የተፈጠረ የስራ ዕድል |
5 |
124 |
||||
|
የተሸጠ እጣ መጠን |
570 |
22,000 |
||||
|
የተሸጠ እጣ ብር |
1,140000 |
44,000,000 |
||||
|
መነሻ ካፒታል ብር |
1,140,000 |
312,506,885 |
||||
|
የስራ ዘርፎች |
3 ዘርፎች |
8 ዘርፎች |
||||