• markabfcu@gmail.com
  • +251 918 -08-2626 / +251 918 -61-7271
Blog Photo

News

የሩዝ ምርት ጥራትን ለመጠበቅ መደረግ ያለባቸው ዋና ዋና ተግባራት እና ጥንቃቄዎች የሚከተሉት ናቸው፦ 1. በወቅቱ የመሰብሰብ ሥራ ትክክለኛውን ጊዜ መምረጥ የእርጥበት መጠን ማወቅ 2. ትክክለኛ ማድረቅ  ይህ የሩዝ ጥራትን ለመወሰን እጅግ ወሳኝ ደረጃ ነው። የእርጥበት መጠንን መቀነስ በፀሐይ በሚደርቅበት ጊዜ የሚደረግ ጥንቃቄ፦ 3. ጥንቃቄ የተሞላበት ውቅያ እና ማጽዳት በወቅቱ መውቃት ባዕድ ነገሮችን ማስወገድ

Do you want to get our quality service for your business?